Ethio telecom signs a contractual agreement with five Virtual Internet Service Provider partners
Ethio telecom signs a contractual agreement with five Virtual Internet Service Provider partners Ethio telecom
Ethio telecom signs a contractual agreement with five Virtual Internet Service Provider partners Ethio telecom
ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ 4ጂ (Home 4G/WTTx) ገመድ አልባ ብሮድባንድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤት አገልግሎት አቀረበ፣ የሽያጭ ማዕከላቱን ለደንበኞች ምቹ እንዲሆኑ ማሻሻያ አደረገ::
ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን /ማርች 8/ በእቴጌ መነን የሴቶች አዳሪ ት/ቤት ከሚማሩ ሴት ተማሪዎች ጋር አከበረ::
ኢትዮ ቴሌኮም አሽከሪካሪዎች የትራፊክ ደንብ ቅጣት ክፍያ በቴሌብር አማካኝነት ለመፈጸም የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ አደረገ::
ተማሪዎቻችንን ወደ ትምህርት ገበታቸው በጋራ እንመልስ! ኢትዮ ቴሌኮም ዘርፈ ብዙ የቴሌኮም መሰረተ ልማት በመገንባት እና
ይህ ሪፖርት ከሐምሌ 2013 እስከ ታህሳስ 2014 ያለውን የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም የሚገልጽ
ሲሆን አፈጻጸሙ በኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድና በከፍተኛ ማኔጅመንት ተገምግሞ በሀገራችን ከነበረው
አስቸጋሪ ሁኔታ አንጻር አፈጻጸሙ እጅግ አመርቂ እንደሆነ ታምኖበታል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም በ22 ከተሞች ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ጀመረ ኩባንያችን ከፍተኛ የዳታ
ኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የዳታ አጠቃቀም በሚታይባቸው የሀገራችን ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት ለማስፋፋት በያዘው ስትራቴጂያዊ ዕቅድ መሠረት የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራውን አጠናቆ ዛሬ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በምዕራብ ምዕራብ ሪጅን በሚገኙ ከተሞች ማለትም በአሶሳ፣ ባምባሲ፣ ግልገል በለስ እና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግደብ አገልግሎቱን ማስጀመር ችሏል።
ኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ የዳታ አጠቃቀም በሚታይባቸው የሀገራችን ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አገልግሎት ለማስፋፋት በያዘው ዕቅድ መሠረት የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራውን አጠናቆ ዛሬ መስከረም 13 ቀን 2014 ዓ.ም በማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን በሚገኙ ስምንት ከተሞች (በደብረ ብርሃን፣ ፊቼ፣ ሸዋ ሮቢት፣ ሱሉልታ፣ ሸኖ፣ ሰንዳፋ፣ ገርበ ጉራቻና ለገጣፎ) አገልግሎቱን ማስጀመር ችሏል።
ኢትዮ ቴሌኮም ለ2014 የትምህርት ዘመን በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ዝቅተኛ የኢኮኖሚ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች 600,000 የመማሪያ ደብተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡
By continuing to use this website, you consent to the use of cookies in accordance with our Cookie Policy.
Accept