የአልሙኒየም ሻተር ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ

የአልሙኒየም ሻተር ግዢ ጨረታ<br /> ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱ መሸጥ የሚጀምርበት ቀን : ግንቦት 23፣ 2011 ዓ.ም ጨረታው የሚዘጋበት ቀን፡ ሰኔ 10 ቀን 2011 ዓ.ም የጨረታ ቁጥር 3654519 መስፈርቶች ኢትዮ ቴሌኮም የአልሙኒየም ሻተር በግልጽ በጨረታ ቁጥር 3654519 የአልሙኒየም ሻተር በማዕቀፍ ግዢ ውል አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎቱ ያላቸውና በመስኩ...