የኢትዮ ቴሌኮም የ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ የሥራ አፈጻጸም ማጠቃለያ ሪፖርት

ይህ ሪፖርት ከሐምሌ 2011 እስከ ታህሳስ 2012 ያለውን የኢትዮ ቴሌኮም የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም የሚገልጽ ነው፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ላይ ለህዝብ ይፋ ያደረገውን የሦስት ዓመት ስትራቴጂና የ2012 በጀት ዓመት እቅድ ተከትሎ በተለያዩ ዘርፎች ላይ ሰፊ የለውጥና የኦፕሬሽን ሥራዎች እያከናወነ ሲሆን በዋናነትም በስትራቴጂው ላይ የተመለከቱ ስድስት ዋና ዋና የትኩረት መስኮችን ለመተግበር ሰፊ...

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ! ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ አጭበርባሪዎች ተፍቀው ጥቅም ላይ በዋሉ የሞባይል ካርዶች ላይ የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም በሚፋቀው ቦታ ላይ ተመሳሳይ ቀለም ወይም ስቲከር በመቀባትና በመለጠፍ ጥቅም ላይ ካልዋሉ አዳዲስ የሞባይል ካርዶች ጋር በማመሳሰል ወደ ገበያ በማሰራጨት ደንበኞቻችንን እያጭበረበሩ መሆኑን ደርሰንበታል፡፡ ስለሆነም ክቡራትና ክቡራን ደንበኞቻችን የሞባይል ካርዶችን ስትገዙ በሚፋቀው...

የእውቅና እና የምስጋና ማዕድ

“ባለሁበት እንደ አንድ የኢትዮ ቴሌኮም አምባሳደር እሰራለሁ…” ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ይህንን የተናገሩት ኢትዮ ቴሌኮም የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ላበረከቱት ላቅ ያለ አስተዋጽኦ ነሐሴ 4 ቀን 2ዐ11 ዓ/ም ተቋሙ ባዘጋጀው የእውቅና እና የምስጋና ማዕድ ምሽት ላይ ነው፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ...

CEO regional visit

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ በአማራ ክልል የተለያዪ ቦታዎችን እንዲሁም የመሰረተ ልማቶችን በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ፤ በተጨማሪም በሰሜን ተራሮች ፓርክ ችግኝ ተከላ አካሄዱ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራው የልዑካን ቡድን የኢትዮ ቴሌኮምን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ት ፍሬሕይወት ታምሩ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር አብርሃም በላይን እና...

የኢትዮ ቴሌኮም የ2011 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም

ይህ ሪፖርት ከሐምሌ 2ዐ10 እስከ ሰኔ 2ዐ11 ያለውን የኢትዮ ቴሌኮም የአንድ ዓመት የሥራ አፈጻጸም የሚገልጽ ነው፡፡ የስራ አፈፃፀም ሪፖርቱ በተቋሙ አመራርና በሥራ አመራር ቦርድ የተገመገመና የጸደቀ ሲሆን የሥራ አፈጻጸም ግምገማው የተቋሙን የለውጥ ስራዎች እና የሥራ አፈፃፀም ከተቀመጠው አመታዊ እቅድ፣ ከባለፈው የበጀት ዓመት እና ከቴሌኮም ኢንዱስትሪ እድገትና ተሞክሮዎች አንፃር የተከናወነ ነው፡፡ በስራ አፈፃፀም...